0 ዛሬ በማህበራዊ ሚዲያ የተለቀቀው በስመአብ ብለህ እረ*ደው የሚለው አሰቃቂ ቪዲዮ በርካቶችን አስቆጥቷል፣ አሳዝኗል እንደ ሀገር ከጊዜ ወደ ጊዜ ጨካኝ እንደሆንን ያሳየ ነው። ቪዲዮውን ለማየት አቅም ካላችሁ በቴሌግራም 📌 https://t.me/fastmereja
10 comments
ምን እየተካሄደ ነዉ በኢትዮጵያ ውስጥ በጣም ያሳዝናል
ቲክቶክ ውስጥ አይቼ አሞኝ ነው የወጣሁት በስመአብ ።
እናንተ እራሳቹ ያማችሁሃል እንደዚ ኣይነት ቪድዮ እየለቀቃቹ ነገሩን ኖርማል እንዲሆን ምታረጉት
ከቻላቹ ቪድዮውን ኣታባዙት
ከነገራቹን ይበቃል
አረ የሀይማኖት አባቶች ወደ ፈጣሪ አልቅሱ ለምኑ ፈጣሪ ህዝቦቹን ልቦና እና ማስተዋል እንዲሰጠን
አይቸ ከሚታመም ይቅርብኝ ፍርዱን ፍጣር ይስጣቸው 😭😭😭
ቪዲዮውን ለማየት አቅም አጣሁ!
#አሞኛል😭😭😭😭😭😭
መፈጠርህን ያስጠላሀል😭😭😭😭😭
የሰላሌ ህዝብኮ የዋህ ነበር😭 ለ እርድ አቀረቡት በየዋህነቱ
ቃል የለኝም የምለው
ምነዉ ባላየሁት በኢየሱስ ስም 😭😭😭😭😭😭
አብይ አህመድ እንደዚህ አይነት ድራማ ካልሰራ የኦሮሞ ወጣት ለጦርነት አልዘምት ብሎታል ያለፈበት ፋሽን ለማንኛውም የማታውቀው ከሆነ ፋኖ እንደሆነ ለወጣበትን አላማ ጠንቅቆ የሚያውቅ ጥንቁቅ ሰራዊት ነው‼️ከቻልክ አብይን አህመድን ምስኪኑን ሕዝብ አትጨርስ በለው።ለሐጫሉ ያልተመለሰ አብይ ለማንም አይመለስም🙌