banner

የአፍሪካ ህብረት የሽግግር የፍትህ ፖሊሲን በኢትዮጵያ ማሳወቅና ተደራሽነቱን ማስፋት ላይ ያተኮረ ውይይት ተካሄደ።

የአፍሪካ ህብረት የሽግግር የፍትህ ፖሊሲን በኢትዮጵያ ማሳወቅና ተደራሽነቱን ማስፋት ላይ ያተኮረ ውይይት ዛሬ ህዳር 18/2017 ዓ.ም ከፍትህ ሚኒስትር ተወካዮች እና የተለያዩ የፍትህ አካላት በተገኙበት በስካይ ላይት ሆቴል ተካሄዷል

የኢትዮጵያ የሽግግር ፍትህ ፖሊሲን ከአፍሪካ ህብረት የሽግግር የፍትህ ፖሊሲ ማዕቀፍ ጋር በማጣመር በተደረጉ የፖሊሲ ትግበራዎች ዙሪያ ፅሁፍ ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል።

አድቮኬሲ ሴንተር ፎር ዴሞክራሲ ኤንድ ዴቨሎፕመንት ዳይሬክተር የሆኑት አቶ ኡስማን የሱፍ እንደገለጹት አድቮኬሲ ሴንተር ፎር ዴሞክራሲ ኤንድ ዴቨሎፕመንት የአፍሪካ ህብረት የሽግግር የፍትህ ፖሊሲ አፅንኦት ሰጥቶ በሚተገብራቸው ስራዎች ላይም ገለፃ ተደርጓል።





Leave a Comment