0
«ዲጂታል መታወቂያ ስንመዘገብ ፎቶ በራሳችን ተነስተን ይዘን ብንሄድ አሪፍ ነው፣ ዛሬ መታወቂያ ብለው የሰጡኝ ፎቶው የሆነ ባለስልጣን ሰልፊ የተነሳው ፎቶ ነው የሚመስለው! SMH »
ወ/ሪት ሄርመን ከቦሌ
10 comments
የአክሱም ፅዮን የቤተክርስቲያን አካውንት ቁጥር ያለው ይተባበረኝ🙏
Eyyeen sirriidha sitti mitii Nan jecha jiru dhabbani tokkoo tokkoo
b photo mikiniyat digame lememezigebe yasebinewu negerisa☹️
ለማመን የሚከብድ እውነታ ቢሆንም
ያለ ምንም Edition የወጣ
ትክክለኛ ፊታችን እሱ ነው ።
እኔም ይህ ገጥሞኛል
Ewunetnw
𝗘𝘀𝗵𝗶 𝗙𝗮𝘀𝘁𝗼𝗰𝗵𝘂 🚶😁
Ewnet new 🥹
የእኔም እንደዛ ነው። እናም ቢቻል ኖሮ ኣሪፍ ነበር። ግን አይቻልማ! 🤔
በኛ ጉዳይ ሴጣን እራሱ ግራ ተጋብቷል ክፉ አታናግሩኝ 😁😂