banner

እንኳን አደረሳችሁ


‼️
ታላቅ የንግስ እና የበረከት እለት
ህዳር 25 የሰማእቱ ቅዱስ መርቆሪዮስ ዓመታዊ ክብረ በዓል #በዚጊቲ_አቡነ_ገብረ_መንፈስ_ቅዱስ (አርባ ምንጭ) ከዋዜማው ጀምሮ እስከ ንግሱ በድምቀት ይከበራል ‼️

በዋዜማው ታላቅ ጉባዬ የተዘጋጀ ሲሆን የቤተ ክርስቲያናችን ሊቃውንት ታላላቅ ሰባኪያን እንዲሁም ዘማሪያን በቦታው ይገኛሉ

እርሶዎም ከቤተሰቦ፣ከወዳጅ ዘመዶ ጋር በመሆን በዚህ የፈውስ ስፍራ በመገኘት የበረከቱ ተካፋይ እንዲሆኑ በሰማእቱ ስም ጥሪ እናስተላልፋለን

Leave a Comment