0 የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሴኪዩሪቲ ክፍል ባልደረባ ፍሬዘር በቀለ ወድቆ ያገኙትን 50 ሺህ የአሜሪካ ዶላር ለባለቤቱ አስረከቡ፡፡ ገንዘቡን አቶ ፍሬዘር ሕዳር 16 ቀን 2017 ዓ.ም ከመንገደኛ ወድቆ ማግኘታቸውን አየር መንገዱ አስታውቋል፡፡
10 comments
መልካም የጥበቃ ዘመን🙌
ከአሁን በሗላ ፈጣሪ ፀሎቴን ስማ ብለህ ስትለምን እንዳንሰማ ከንቱ ትዉልድ።
ወንድም Freezer ይህንን ታርክ ብለህ ደግሞ ለልጆችህ አትንገር ይገሉሃልና።
ወንድሜ ድህነትን አግብተህዋል
ጀግና 🦸♂️🦸♂️🦸♂️🦸♂️
Yewahnetn ende jil miqoterbet zemen hunen yesewn zacha fertew sew endemilagetbachew eyawequ hlinachewn yalqeberu jegna 🙌✊✌️
ፈጣሪ ካልረዳ እንድህ ማድረግ ከባድ ነው! እንድህ አይነቶች ቅን ልብ ያላቸው በሰው ላብ ክብር የማያምራቸውን ፈጣሪ ያብዛልን 🙏
ፈጣሪ እና ከዚህ በላይ በምን ሊረዳህ ይችል ነበር ?😂 መልካም የጥበቃ ዘመን ይሁንልክ
ስድ
ወይኔ ምነው እኔ አግኝቸው በነበር
ጎበዝ ባለሁለት ምኝታ ኮንዶምንየም ያዉም በዚህ ዘመን