banner

በላሊበላ ከተማ በጸጥታ ስጋት ምክንያት 45 ሆቴሎች ሙሉ በሙሉ ስራ ማቆማቸው ተገለጸ

በአማራ ክልል በመንግስትና በፋኖ ታጣቂ ኃይሎች መካከል እየተካሄደ በሚገኘዉ ጦርነት ምክንያት በላሊበላ ከተማ 45 ሆቴሎች ሙሉ በሙሉ ስራ ማቆማቸውን የላሊበላ ከተማ ባህልና ቱሪዝም ጽሕፈት ቤት አስታውቋል።

የጽሕፈት ቤቱ ኃላፊው ዲያቆን አዲሴ ሲሳይ ከ180 በላይ አስጎብኚዎች ከሥራ ውጭ መሆናቸውንና የቱርዚም ዘርፍ መቀዛቀዙ የከተማዋን የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ እንዲዳከም ማድረጉን ለዶቼ ቬለ ገልጸዋል።

2 comments

Wandimmaagany Asaffaa December 4, 2024 - 11:07 am

የአማራ ህዝብ በስመ ፋኖ የሚንቀሳቀሰዉን የሻዕቢያና የወያኔ ታጣቂ ሊታገለዉ ይገባል።

Reply
Moha Jir December 4, 2024 - 11:10 am

ተዉ እንጂ ተናግሮ አናጋሪ አታድርጉን እረፉ🤔 45 ሆቴል የነደመላሽን ምግብ ቤት ጨምሮ ነዉ😜

Reply

Leave a Comment