0
የኪዳነ ምሕረት ቤት ያለ ምንጣፍ ልትመረቅ ነው ። የጀመራችሁትን ጨርሱል እና እንቁረብ ። ሥጋው ደሙን ሳንቀበል እንዳንጠራ ስለ ኪዳነ ምሕረት የተጀመረውን ጨርሱልን
⛪️ ይህ በሐዲያና ስልጤ ሶሮ ወረዳ የሚገኝ የቅድስት ኪዳነ ምህረት እና የቅዱስ ሩፋኤል ቤተክርስቲያን የድረሱልኝ ጥሪ ታሰማለች
⛪️ በሀገር ውስጥም በውጭም የምትገኙ ኦርቶዶክሳውያን የአቅማችሁን ድጋፍ በማድረግ ቤተክርስቲያናችንን አዲስ የጀመረውን ቤተክርስቲያን ያጠናቅቅ ዘንድ ድጋፋችን አይለየው
⛪️ የቤተክርስቲያኑ የባንክ አካውንት
1000644937128
⛪️ ለበለጠ መረጃ በ 0954441078 ይደውሉ
ደረሰኙን ለሪፖርት አንዲመች በዚህ ስልክ በውስጥ

