0
ከተወዳጁ ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ
እዲስ የዝማሬ አልበም
‘’በኃጢአተኛው ድንኳን ቅዱሱ ቆመሃል ልጄ የት ነው ብለህ እኔን ፈልገኻል’’ በሚለው ዝማሬው የሁላችንንም ሕይወት የዳሰሰው…
አጋጣሚ አይደለም: ምልክቴ ነሽ ድንግል ለሕይወቴ፣ ማርያም ማርያም ልበል: ይለይብኛል ሚካኤል፣ ምስጠረኛዬ ነሽ …..
ቀኑ ቀርቧልና በትዕግስት ጠብቁ‼️
1 comment
ግን ግን የኛን አልበም ሲለቀቅ ፀጥ ምትለው 😏😏😏