0
#FastMereja I ፊንቴክ ኢንቨስትመንት 20ሺህ የቢዋይዲ ተሽከርካሪዎችን ወደ ኢትዮጵያ የማምጣት እቅድ ይዞ እየተንቀሳቀስ የሚገኝ ሲሆን በዛሬው እለት ታህሳስ 8/2017 ዓ.ም በስካይ ላይት ሆቴል በተዘጋጀ ፕሮግራም ለ21 ግለሰቦች ቁልፍ አስረክቧል፣ በአጠቃላይ በመጀመሪያ ዙር 150 ተሽከርካሪዎችን እንደሚያስረክብ ተነግሯል።
በርክክብ ፕሮግራሙ ላይ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል አምባሳደር ዲና ሙፍቲ እና የፊንቴክ ኢንቨስትመንት አምባሳደር መንሱር ጀማል ተሽከርካሪዎችን አስረክበዋል።
ፊንቴክ ኢንቨስትመንት ከ12 እውቅ የሬዲዬ ፕሮግራሞች ጋር ተፈራርሞ ፊንቴክ ኢንቨስትመንት ለማህበረሰቡ የሚያቀርባቸውን የBYD ኤሌክትሪክና የሃይብሪድ ተሽከርካሪ በጋራ ለማስተዋወቅ የአንድ ዓመት የአጋርነት ውል ተፈራርሟል።





8 comments
ፌክ እደሆ የሚያስታውቀው ቲክታከር በዛበት
መሱሬ ግን ከሳ 🤔
ሊበላ
2ኛ ዙር ደግሞ ሊበላ😉
አስረክበ:: ሊያስረክብ :: አልገባኝም ምነኛ ነው?
መንሱር ስልክህ ለዚህ ነዉ ማይሰራው 🤣
ሄሉ ታክሴ በተሽከርካሪ ከች አለ ይገርማል
የተረከባችሁ እስኪ ሂደቱን ንገሩን ገባ ገባ ብላችሁ ሰው ተፈራርቷል