banner

የ8 አመት ታዳጊ አግቶ 250ሺ ብር የጠየቀው እጅ ከፍንጅ ተይዞ የተቀጣው ቅጣት

በላይ አርማጭሆ ወረዳ በፎቶው የምትመለከቱት ግለሰብ ከሌሎች 3 ግብረ አበሮቹ ጋር በመሆን የ8 ዓመት ህጻን ያግትና 250 ሺህ ብር ለማስለቀቂያ ይጠይቃል። በመጨረሻም የህጻኑዋ ወላጆች ተደራድረው 100 ሺህ ብር ይዘው ወደ አጋቹ ሄደው ብሩን ያስረክባሉ።

አጋቹ ከታጋች ቤተሰብ የተሰጠውን ብር እየቆጠረ እያለ የላይ በአርማጭሆ ሚሊሻ ከህዝብ በተሰጠው ጥቆማ መሠረት ከብሩና ልጅቱ እጅ ከፍንጅ ተይዞ ወደ ትክል ድንጋይ ከተማ ይወስደዋል።

አጋቹ ያገታትን የ8 ዓመት ህጻን እሽኮኮ አድርጎ ትላንት ታህሳስ 10 ቀን 2017 ዓ ም ከተማዋን እንዲዞር ተደርጓል።



9 comments

Tarex Chuchu Tarexchuchu Ethiopia December 21, 2024 - 4:59 pm

እግዚአብሔር ለሀገራችን ይታረቅልን🙏

Reply
ቴድ መስፍን የፀሀይ ስድስተኛ December 21, 2024 - 5:00 pm

ታድያ ይሄ ምን ቅጣት ሆነ??????

Reply
Sham Kind December 21, 2024 - 5:00 pm

እንደ አገር ታግተናል ። ሐቁ ይህ ነው 😔

Reply
Abraham Abraham December 21, 2024 - 5:00 pm

በ አደባባይ ገድለውታል ፣ ህዝብ የራሱን ፍርድ እየሰጠ ነው ፣ የወያኔ ህገመንግስት ለእራሷም አልጠቀማት ።

Reply
Nard Asefa December 21, 2024 - 5:03 pm

Ere tru aydelem endezih yale ቅጣት bendet ቢጥላትስ 🤔🤔

Reply
Degree Hailemariyam Shashamo December 21, 2024 - 5:05 pm

በልጆች ላይ የምደርሰው የትኛውም ጥቃት አጥብቀ እቃወማለሁ

Reply
Tesfatsion Daniel December 21, 2024 - 5:07 pm

👌👌👌

Reply
Kindenew Yitayew December 21, 2024 - 5:08 pm

ውሸታም ጎደር አደል

Reply
Wolela Eshete December 21, 2024 - 5:08 pm

በጣም ደስ ይላል ሌላው ማስማሪያ ነው

Reply

Leave a Comment