banner

አርቲስቶቹ የአዲስ አበባ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ተመራጮቹ የሴት እግር ኳስ ተጨዋቾችን ችግር ለመቅረፍ ቃል ገብተዋል

#FastMereja

10 comments

Belachew Tiksie December 21, 2024 - 6:43 pm

እግር ኳስ በባለሙያዎች ሲመራ እንዲህ ነው።

Reply
Fetene Dagnachew December 21, 2024 - 6:44 pm

ማስተዋል እግር ኳሱ ላይ ከመስራቷ በፊት እግሯ ላይ ጠንክራ መስራት ሳይኖርባት አይቀርም እግሯ ሹካ ማንኪያ መስሏል

Reply
Shem Su December 21, 2024 - 6:44 pm

ማንም ሳያማክራትና መመረጧን እንኳን ሳታውቅ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌደሬሽን አቃቤ ነዋይ ሆና የተመረጠችው አርቲስት Haregewoin Assefa
22 ተጫዋቾች በዚህ ሰፊ ሜዳ ከሚንጋጉ ለምን ሶስት መሪ ተዋናዮችን ማነው ተጫዋቾችን መርጠን ሀገር ፍቅር ቲያትር ውስጥ እንዲጫወቱ አናደርግም ሲሉ ለምክትል ፕሬዘዳንቷ አቅጣጫ ጠቆሙ!
#kona AD

Reply
Yetnayet Endale December 21, 2024 - 6:45 pm

ልክ ነው የወንዶቹ ችግር በእናንተ አቅም የሚፈታ አይደለም 😂😂

Reply
ሶፊ መስፍን December 21, 2024 - 6:45 pm

እግር ኳሱ ውስጥ ማስተዋል ይጎድላል ሲባል እሷ መስላቸው ነው የተመረጠችው🙄😁

Reply
ሰልማን ሰይድ December 21, 2024 - 6:46 pm

የነሱን እኳ ይፈቱታል ፍትህ ለወንዶች

Reply
Seid Siraj December 21, 2024 - 6:47 pm

በርቱ ሃገራችን እንደናተ አይነት ባልተማሩና ሙያውን በቲቪ ያዩትን በመቅጠርቀዳሚናት
ያው በተለይ ከሰባተኛ ክፍል ጠቅላይ ሚኒስትር መሆን ከተቻለ
ከፊልም ሞያ ወደ እስፖርት መዞር በጣም ቀላልነው

Reply
ማኪ ሀይሉ መንግስቱ December 21, 2024 - 6:48 pm

አመረሩ እንዴ እነዚህ ሰዎች ቆይ

Reply
Leila Laila December 21, 2024 - 6:51 pm

ታሪኩ እንደቀጥለ ነዉ

Reply
Yodit Yo December 21, 2024 - 6:55 pm

አቃቢ ነዋይ ሐረገወይን እግር ኳሱ ላይ እጃቹን ጭናቹ ፀልዩበት እስቲ 😌

Reply

Leave a Comment