banner

የፈረንሳይ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን የአድዋ ድል መታሰቢያ በመገኘት ለጥቁር ህዝቦች ነፃነት ትግል መስዋዕት ለከፈሉ ጀግኞች

የፈረንሳይ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን የአድዋ ድል መታሰቢያ በመገኘት ለጥቁር ህዝቦች ነፃነት ትግል መስዋዕት ለከፈሉ ጀግኞች መታሰቢያ ሀውልት ስር የአበባ ጒንጉን አስቀምጠዋል።





8 comments

Sosina Tse December 21, 2024 - 7:05 pm

በወፍ ቋንቋ እዝልዝልዝልዝብዝልዝ እያለች ነው የምታወራው ወይ??:)

Reply
Desalegn Sisay December 21, 2024 - 7:06 pm

አዳነችጋ በምን ተግባብተው ይሆን 😁😁

Reply
Kib Keb December 21, 2024 - 7:08 pm

የአፄ ሚኒልክ ሀውልት ስር ነው ?
ሀውልቱ መብራት ገባለት ወይንስ

Reply
Hayat Nigus December 21, 2024 - 7:08 pm

ሞጣ ድረስ
ያን እንግሊዘኛሽን እንደ እባብ አጥመልምይው

Reply
እዮብ መኮንን December 21, 2024 - 7:09 pm

ጉንጉኑ ሂዩማን ሄር መሆን ኣለበት

Reply
Girma Polise December 21, 2024 - 7:09 pm

Yamiral

Reply
Achro Be December 21, 2024 - 7:12 pm

ዛሬ የመፖሰት ቀን ነው እንዴ

Reply
Hanan Habeshawit December 21, 2024 - 7:13 pm

ምንኛ ነው የሚያዎሩት ታዳ በጦቢያ ሞት

Reply

Leave a Comment