0
#FastMereja I የአዲስ አበባ ነዋሪ የሆነው ወጣት የፀዳው ታደሰ ካሳ በልዩ ዕድል ሎተሪ በ1ኛው ዕጣ የ10 ሚሊዮን ብር ቼኩን ከኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ተረከበ ፡፡
ወጣት የፀዳው ታደሰ የአዲስ አበባ ነዋሪና በአነስተኛ ንግድ የተሰማራ ሲሆን በደረሰውም ገንዘብ የያዘውን ንግድ እንደሚያጠናክርበት ገልጿል፡፡
10 comments
ኧረ ለወሮ በላ አሳልፋችሁ አትስጡት
ወጣት ባለሃብት በሉ እንጂ😂
ፀዴው የኔ የቸኮሌት ገንፎ😘
የብሩ መጠን አይታይም የፀዳውን ነው እንዴ የሰጡት
በእጁ የያዘውን ወረቀት የሎተሪ ትኬት መሆኑን በምን እንወቅ🤔
እያየነው ህይወቱን አፀዳ🙄😂😂
ያረገዘችለት ሴት ፈልጌ አጣሁ
ፀዴው የኔ የቸኮሌት ገንፎ😘
በረከቱ ይደርብን
ካንተ አርግዣለው የሚል ጠፋ