0
በዝቅተኛ ዋጋ መኪኖችን ለህብረተሰቡ አቀረባለሁ በማለት ከህብረተሰቡ ገንዘብ ሲሰበስብ የነበረው ሔሎ ታክሲ እህት ድርጅቱ ሄሎ መኪና አሁን ድምፁ የለም ከህብረተሰቡ የተሰበሰበው ገንዘብ የት ገባ? ድርጅቱስ የት ገባ? ፊን?
የሄሎ ታክሲ እህት ኩባንያ የሆነው ሄሎ መኪና ቅንጡ አዳዲስ እና ዜሮ ዜሮ መኪኖችን ማለትም ቶዮታ፣ ሀዬንዳይ፣ መርሴዲስ፣ ኒሳን እና ሌሎችም መኪኖችን ለህብረተሰቡ በ30% ቅድመ ክፍያ ቀሪውን 70% በ7 አመታት እንዲከፍሉ ከደቡብ ግሎባል ባንክ ጋር እድል ማመቻቸቱን የድርጅቱ መስራች አቶ ዳንኤል ዮሐንስ በወቅቱ ገልጸው ነበር።
በቅርቡ ስል ተቋሙ በስፋት ሄሎ ስለምንላችሁ ተጨማሪ መረጃ በተለይ ገንዘብ ከፍላችሁ መኪና ስትጠባበቁ የነበራችሁ ግለሰቦች ፃፉልን።
ሄሎ?
3 comments
ሄሎ መስፍኔ 😁
Hello አይሰማም… ኔትወርክ ስለተቆራረጠ ነው የጣፋሁት ብልዋል 😊
ኮሜዲያን ደረጀ ሀይሌን ጠይቀው ሰውየው የት እንደገባ ?!