0
በቲክቶክ በአጭር ጊዜ በርካታ ተመልካች እና ተከታይ ያገኘው Brook News (ብሩክ ኒውስ) በዘንድሮ ቲክቶክ ክሬቲቭ አዋርድ በአሸናፊነት ከሚጠበቁ መካከል ነው።
ብሩክ ለፋሰት መረጃ እንደገለፀው ካሸነፈ ከሽልማቱ ከማገኘው ገንዘብ ግማሽ የሚሆነውን እንዲሁም አሸናፊ ቲክቶከሮችን አስተባብሬ ለሰሜን ወሎ ቡግና ወረዳ ረሃብ እና ድርቅ ተጠቂዎች በኮሚቴ በኩል ድጋፍ አደርጋለው ብሏል::
ብሩክ ኒውስን ለመመረጥ በዚህ link በኩል ገብታቹ ምረጡት!
ሊንክ 👉 https://tiktokcreativeawards.com/categories/5
* ከላይ ያለውን ሊንኩን ነክታቹ
* የብሩክ ኒውስ ስምና ፎቶ ያለበትን በመጫን
* ስልክ ቁጥር ሲጠይቃቹ በማስገባት መምረጥ ትችላላቹ ተብሏል።

