banner

ወደ ኦቪድ ሲመጡ ምን ያገኛሉ

ደርጅታችን ኦቪድ ሬልስ ቴት የብዙሀን የወቅቱ ዋናኛ ችግር የሆነው የመኖሪያ ቤት እጥረት ለመፍታት በሚታወቅበት ዘመናዊ የግንባታ ቴክኖሎጂ እና ዘመናዊ የፕሮጀክት አስተዳደር ሥርዓቱ ተጠቅሞ በርካቶችን የመኖሪያ ቤት ባለቤት እንዲሆኑ እድል ፈጥሯል ፡፡

በቅርቡም በአጭር ጊዜ በጥራት ተገንብተው የተጠናቀቁ ቤቶችን ለቤት ገዥዎች ያስረክባል፡፡
አሁንም ከኦቪድ በቀረቡ በርካታ እድሎች ተጠቃሚ ይሁኑ !
⦁ የከተማችን ግርማ ሞገስ በሆነው ጫካ ፕሮጀክት የተንጣለሉ አፓርትመንቶች
⦁ የዘመናዊ ኑሮ ተምሳሌት በሆነው በቦል ቡልቡላ አቅራቢያ በሚገነባው የኦቪድ ገላን ጉራ ከተማ ዋጋቸው ተመጣጣኝ የሆኑ አፓርትመንት ቤቶችን
⦁ ለንግድ ስራዎ ስኬት በከተማችን አይን በቦሌ መድሃኔአለም እና በቦሌ ጃፓን
⦁ እንዲሁም ከሀገራችን ቀዳሚው የንግድ ማእከል ከመርካቶ በ1.5 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ እንቁላል ፋብሪካ በሚገኘው አፍሪካን ሃይት ውሱን ሱቖችን ለሽያጭ አቅርበናል፡፡
የኦቪድ ሪል እስቴት ቤቶች ምንጊዜም ሰፊ መኪና ማቆምያ ፤ ለአእምሮዎ እረፍት አረንጓዴ መናፈሻ ስፍራዎች የተፈጥሮ ብርሃን አሏቸው ፡፡

ይፍጠኑ! ከቦሌ ኤርፖርት ቪአይፒ መግቢያ በአዲሱ መንገድ ላይ ወደ ጎሮ በሚወሰደው አዲሱ የሽያጭ ቢሮዎቻን ያገኙናል፡፡
በየፕሮጀክቶቻችን በሚገኙት የሽያጨ ቢሮአችንን መጥተው ይጎብኙን!
9727 ይደውሉ!
መልካም የገና በአል ከወዲሁ!
ኦቪድ ሪል ስቴት
ራዕያችን ልማት ነው!





Leave a Comment