0
=========
አዋሽ ባንክ ‘ባንክዎ በእጅዎ’ በሚል መሪ ቃል ለአንድ ወር የሚቆይ የዲጂታል ባንኪንግ ንቅናቄ እያካሄደ ይገኛል። በመሆኑም የአዋሽ ብር ፕሮ ሞባይል ባንኪንግ አገልግሎትን ሲጠቀሙ፡
– ለነጋዴዎች 52 ስማርት ስልክ ስጦታዎች
– ለድርጅት ገንዘብ ተቀባዮች በጋራ እስከ 15 ሺህ ብር የጉርሻ ስጦታ
– ለደንበኞች አዋሽ ብር ፕሮን ሲመዘገቡና መጠቀም ሲጀምሩ የ15 ብር የጉርሻ ስጦታ
– ከዚህ በፊት ተመዝግበው ነገር ግን ሳያንቀሳቅሱት ቆይተው አሁን መጠቀም ሲጀምሩ የ15 ብር የጉርሻ ስጦታ ይበረከትልዎታል!
ደንብና ሁኔታዎች ተፈፃሚ ይሆናሉ።
ለበለጠ መረጃ https://t.me/awash_bank_official ወይም www.awashbank.com ይጎብኙ!
አዋሽ ባንክ!