0
ጋዜጠኛ ስምዖን ደረጄ ዜና ከማንበብ በዘለለ ፖለቲካዊም ሆነ ኢኮኖሚያዊ እንዲሁም ማህበራዊ ጉዳዮች ላይ የሚሰጠው ትንታኔ የሚገርም’ና ፀዴ ነው። ስፖርቱ ላይም የዋዛ አይደለም። ልጁ በደንብ እንዳነበበ ያስታውቃል። የሚሰራውን ያውቃል። ሁሌም ቢሆን እሱ የሚሰራቸው አብዛኛው ዜናዎች አሊያም ዘገባዎች ላይ የእራሱን እውቀት’ና አተያይ ይጨምርበታል። ሲፈልግ በደንብ ይሞጎታል ሲል ሙስተጃብ ገልጾታል።
በተለይ ይሄ ቲክቶክ የሚባል ነገር ከመጣ በኋላ በሰዎች ዘንድ እውቀት ያለው ሳይሆን ሙቀት የሚፈጥር ሰው ነው ተመራጭ።
10 comments
በጣም ጎበዝ ልጅ ነው!
እኔ አይመቸኝ እሱ የነገረኝን ዜና ሙሴ ወይም ብሩክ ካልነገሩኝ አላምንም👍
ምንሊሆን ነው ፂሙ የግራር ጫካ ይመስላል
he is smart ✍️✍️✍️
True!
ሲማ ይችላል፥ ቲክቶክ አዋርድ ይገባው ነበር
በባጅ ብቻ አስቀሩት ይገርማል
ሲማ አባሚታብ….የወሬ ገበሬ ብሎታል መሴ ሪዞርት
Definetly🙌
ሁል ጊዜ ሥለ እስራኤል መጥፎ ያወራል