0
ደርሰ‼️ደረሰ‼️ደረሰ‼️
ተመስገን 3 ቀናት ብቻ ቀሩት
የፊታችን እሁድ ታኅሣሥ 27 በመድኃኔዓለም በዕለተ ቀኑ ቦሌ መድኃኔዓለም አዳራሽ ምን ተደግሷል? የሰማችሁ ላልሰሙት በማወጅ ይህንን አዋጅ ንገሩ‼️
”ተመስገን” የተሰኘው የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ ቁጥር 2 የዝማሬ አልበም የፊታችን እሁድ ታኅሣሥ 27 ከቀኑ 6:00 ጀምሮ በቦሌ መድኃኔዓለም ካቴድራል አዳራሽ ይመረቃል::
በፍላሽ የተዘጋጀውን የዝማሬውን አልበም ገዝተው 16ቱን መዝሙራት ለመስማት ቀዳሚ ይሁኑ:: መዝሙራቱ በሁሉም የCD Distribution አማራጮችና (spotify, itunes…) በተለያዩ መተግበሪያዎች ይገኛሉ:: በመላው ዓለም ለማከፋፍል በ+251941518851/ +1 469 733 0150 ይደውሉ ወይም temesgenalbum@gmail.com ይጻፉልን::
ተመስገን ተመስገን
ለምስጋና ስላሰባሰብከን
እግዚአብሔር ተመስገን