0
#FastMereja I ባንኮክ የውበት አካዳሚ በሀገርችን በውበት ዘርፍ ለመሰልጠን ለሚፈልጉ ሰልጣኞች ሰፊ አማርጭ በመያዝ በዛሬው ዕለት በመክፈት ለሰልጣኞች ክፍት ማረጉን አሳውቋል።
ስልጠናውንም የሚሰጠው ረጅም አመት ልምድ ባላቸውና ከሀገር ውጪ የተማሩ መምሀራን ሲሆን ከሚሰጣቸው ስልጠናዎች መካከል የፀጉር፣ የሜካፕ፣ የጥፍር፣ የአይላሽ፣ የሂና እና ዋክስ ይገኙበታል። በተጨማሪም በሀገርችን ላይ ያልተለመዱና የማይሰጡ ስልጠናዎችን ለመስጠት ዝግጅቱን አጠናቋል እነሱም የጭንቅላት ታቱ፣ የሰውነትታቱ፣ የቅድብ ታቱ(ኦምብሬ)፣ የከንፈር ማቅለም፣ የአይን ላይነር ታቱ በበቂ አሰልጣኞች ለማሰልጠን መዘጋጀቱን ገልፀዋል።
ይህ ስልጠና ሲሰጥ ለሰልጣኞች በተለየ የስልጠና ስነ-ዘዴ መሆኑና ከሀገር ውጭ ተምረው ብቁ በሆኑ (Certified) በሆኑ መምሀራን ስልጠናውን እንደሚሰጡ ገልፀዋል።




