banner

ከዛሬ ታኅሣሥ 29 ቀን 2017 ዓ.ም ከምሽቱ 12 ሰዓት ጀምሮ በአዲስ አበባ ከተማ ተግባራዊ የሚሆነው የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ

ከዛሬ ታኅሣሥ 29 ቀን 2017 ዓ.ም ከምሽቱ 12 ሰዓት ጀምሮ በአዲስ አበባ ከተማ ተግባራዊ የሚሆነው የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ

አንድ ሊትር ቤንዚን 101.47 ብር፣
አንድ ሊትር ናፍጣ 98.98 ብር፣
አንድ ሊትር ኬሮሲን 98.98 ብር፣
አንድ ሊትር የአውሮፕላን ነዳጅ 109.56 ብር፣
አንድ ሊትር ከባድ ጥቁር ናፍጣ 105.97 ብር እንዲሁም አንድ ሊትር ቀላል ጥቁር ናፍጣ 108.30 ብር ሆኗል።

10 comments

Sara Manyazewal January 7, 2025 - 5:07 pm

Chemere kenese?

Reply
Wegene Mulugeta January 7, 2025 - 5:08 pm

ወዴት እየሄደች ነው?😭😭😭

Reply
Dejene Mark January 7, 2025 - 5:09 pm

እረ ለዜጋ እያሰባችሁ

Reply
Dejen M Endale January 7, 2025 - 5:09 pm

እንኳን ደስ አላችሁ😂

Reply
Dukãmŏ Műsë Dübãlê January 7, 2025 - 5:10 pm

ለሚጨምር ነገር ማስተካከያ ሳይሆን መከራ ነዉ የሚባለው

Reply
ተስፋዬ ደበሳይ የአሲምባው January 7, 2025 - 5:10 pm

ነዳጅ ኢትዮጵያ መግባት ከጀመረ ከመቶ ምናምን አመት በፊት እስከ 2010 ዓ/ም ድረስ 1ሊ ቤንዚን =18 ብር
# አብይ አህመድ ከመጣ ከ2010ዓ/ም ጀምሮ እስከ 2017 በ7ዓመት ውስጥ 1ሊ =101.47ብር 😭😭😭😭 አይይይ ያልተማረ ሃገር ያፈርሳል የሚባለው ለካ እውነት ነው 😭😭

Reply
Reuben Robel January 7, 2025 - 5:12 pm

የበዓል ስጦታ መሆኑ ነው

Reply
Sîrâj Tâhîr January 7, 2025 - 5:12 pm

ለደነዘዘ ህዝብ የገና ስጦታ እየሰጣችሁት ነው በደንብ እሹት ።

Reply
Ahma Seid Ahmed January 7, 2025 - 5:12 pm

Kebad nw becha

Reply
Za Commentary January 7, 2025 - 5:13 pm

የነዳጅ ዋጋ መጨመር ብቸኛው ተጎጂው መንግስት ሰራተኛው ነው። ነጋዴው ነዳጅ ሲጨምር እሱም ይጨምራም አርሶ አደሩም እንደዛው

Reply

Leave a Comment