banner

ያልተለመደ ክስተት በሰማይ ስር

ይህ ምልክት የታየው በወላይታ፣ ጋሞ፣ ጎፋ፣ ዱራሜ፣ ሀዋሳ፣ ቡሌ ሆራ፣ ኮንሶ፣ ቡርጂና በመሳሰሉት ሰማይ ሥር ለጊዜው ምንነቱ ያልታወቀው በኢሳት እየቀጣጠለ ብርሃን እየፈነጠቀ በሰማይ ላይ እንዳለፈና እያለፈ እንደሆነ የአይን እማኞች አረጋግጠውልኛል።

ነገሩ ተፈጥሯዊ ይሁን ሌላ ሰው ሰራሽ ክስተት አልታወቀም። አንዳንዶች መነሻው ያልታወቀ ሚሳኤል ይላሉ። ሌሎች ደግሞ አይሮፕላን መሳይ ይላሉ።

ይሄው በራሪ አካል ከላይ የተጠቀሱ ሥፍራዎችን አቋርጠው ወደ ጂንካ መስመር እየተጓዝ እና በጉጂ አከባቢም እንደታይ ታውቋል።



10 comments

Alelign Tegbu January 9, 2025 - 7:10 pm

ደቡብ ያሉ ፋኖዎች ናቸው👍

Reply
Hailu Hasena January 9, 2025 - 7:12 pm

ምን እንደሆነ የማያውቁ ሳይሆን የሚያውቁ ሰዎችን ጠይቁና ንገሩን::👴🏽

Reply
Elshaday Tamirat January 9, 2025 - 7:12 pm

በኢየሱስ ስም🥺

Reply
Hayat Nigus January 9, 2025 - 7:13 pm

በረከትህ 4 ኪሎ ላይ 🙏😭

Reply
Mekedes Mekdi January 9, 2025 - 7:16 pm

ብልፅግና በምድር አናልቅ ስንለው በሰማይ ላይ መጣ 😢😢

Reply
Lencho Suleyman January 9, 2025 - 7:16 pm

ቀለል አርጉት Astroid ነው።

Reply
Abebe Yenesew January 9, 2025 - 7:17 pm

METEORITE

Meteorite የሚባሉ የጠፈር አካላት በተለምዶ ተወርዋሪ ኮከብ የሚንላቸው ናቸው። Meteorites ከጠፈር ተነስተው ወደ ምድር ከባቢ አየር የሚጻደፉ የአስትሮይድ ፣ ኮሜቶች ወይም ሜትሮይድ ቁርጥራጮች ናቸው። የአስትሮይድ ፣ ኮሜቶች ወይም ሜትሮይድ ቁርጥራጮች የሚባሉት ግዑዝ ነገሮች በመሬትና በማርስ መካከል የተወሳሰበ ምህዋር ያላቸው የጠፈር አካላት ናቸው።

እነዚህ አካላት ከባቢ አየርን አልፈው የምድር ገጽ ላይ ካረፋ ከበድ ያለ ጉዳትም ሊያደርሱ ይችላል። አብዛኛውን ጊዜ ምድር ላይ የመድረስ ዕድላቸው ጠባብ ነው። ምክንያቱም በከፍተኛ ፍጥነት ከምህዋራቸው ወጥተው ወደ ምድር ስለሚምዘገዘጉ ወደ ከባቢ አየር ክልል በዚህ ፍጥነት ሲደርሱ በአየር ሰበቃ (friction) ተቀጣጥለው ወደ አመድነት ይቀየራሉ።

Reply
Ũm Ãbŭśĥ Mąň January 9, 2025 - 7:20 pm

ዘመኑ መጨረሻ ነው ሁሉ ነገር ፈጣሪ እጅ ነው አይዛቺሁ ፀልዩ🧎‍♀️🧎‍♀️🧎‍♀️🧎‍♀️🧎‍♀️

Reply
Aster Gemechu January 9, 2025 - 7:20 pm

ኢየሱስ ልመጣ ነው ንስሃ ግቡ

Reply
Eyerus Eyu January 9, 2025 - 7:23 pm

then ምን እንበለው ተኙ ምንም የለም😑😼

Reply

Leave a Comment