0
በጓንሣ ማዕድ ከ 02:00 ጀምሮ ምርጥ ምሽት ያሳልፉ!
Sol sound & event ጋር በመሆን 4 ኪሎ በሚገኘው በጓንሣ ማዕድ restaurant & lounge ልዩ የሙዚቃ እና የመዝናኛ ምሽት እናንተን ይጠብቃል።
#ድምፃዊያን
ቅዳሜ👇 እሁድ👇
👉አብነት 👉ቴዲ
👉ጂሚ 👉ዳኒ
👉አሉላ 👉አሌክስ
👉 ኤልያስ 👉የትም
ከቤተሰብ፥ ከጓደኛ እና ከዘመድ አዝማድ ጋር በመሆን ጥሩ ጊዜን እንዲያሳልፉ ተጋብዘዋል።
እንዲሁም ግሩም ጣዕም ያላቸው ምግቦችእና መጠጦች ከማራኪ መስተንግዶ ጋር እዚያው 4 ኪሎ ላይ ይጠብቅዎታል።
አድራሻ
አራት ኪሎ ንብ ባንክ 3ኛ ፎቅ ከ ቱሪስት ሆቴል አጠገብ
📞 ስልክ +251955217175
+251912727212
+251913192897

