0
#FastMereja I በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ምስራቅ ደንቢያ ወረዳ ጋና ዮሀንስ ቀበሌ ለቤተሰቦቹ ታግቻለሁ በማለት ብር እንዲከፈል ተጠይቆ ቤተሰቦቹ ብሩን ለመስጠት አይከል ከተማ ድረስ ተጉዘው ብሩን በተጠየቁበት አግባብ ሊሰጡ ሲል በፖሊስ በተደረገ ክትትል ሊቀበል ሲወጣ እጅ ከፍንጅ ሲያዝ ታግቻለሁ ያለው እራሱ ሆኖ ተገኝቷል።
10 comments
ጀሮዎችሁ ጾሙን አይደር የተባልን ብርቅዬ ሰዎች🤐😒
እናግተው ከፍለገ ለምን ይያዛል ?
ሰራ ፈጠራው ለአሁን ሰላልተሳካ ትንሸ ማሻሻያ ቢጤ ያሰፈልገዋል!!!.
ኑሮ ከፍቷል በተገኘ አማራጭ ገቢ ማግኘት ነው ደሞም የቤተሰቦቹን አቅም ስለሚያቅ ነው ምናለ ኑሮ እስኪመረው ከሚጠብቁ ደገፍ ቢያረጉት 🙄
አጋቹ ሲታገድ
እንዲህ ዓይነት ዜና እዛ አካባቢ እየተለመደ ነውስ።
Etege Hiwot Mekonenn እራስሽን አግቺና አይፎን ጠይቂኝ 😂😂
Entrepreneur 😂
ልበረታታ ይገባል✌️😂😂
ሰራ ፈጣር ትውልድ ነው በቃ
ይሄንን መልሶ ማሳገት ነው። የሆነ እንግደልጅ። ትልም እበት ይወልዳል አሉ!!!