0 #FastMereja I ዛሬ ጥር 10/2017 በ10:00 ሰዓት የተነሳው ሰደድ እሳት በህብረተሰቡ ትብብር ለማጥፋት ጥረት እየተደረገ ይገኛል። በቴሌግራም ተመልከቱን https://t.me/fastmereja https://t.me/fastmereja
10 comments
አሜሪካ እርጂን😂
የገቡት ድሮኖች ስራቸውን ጀምረዋል 😭
በዚያች ሰአት ተጠንቀቁ😭😭
እንግዲ እኛ እንዳ አሜሪካ መጥፍያ ዬለንም በዱዓ ከሆና እንጂ
ያሳዝናል 😢
የአሜሪካው የውፈ ነው የኛ ኖረማል እሰት ነው
አይ ሀበሻ በዚህም ቀንታቹህ ነው አ😁😁
እግዚያብሄር አምላኬ እንደው ይሄን መአት በዚ መጥፎ ጊዜ ለሚቀልዱት ለሚስቁ ለሚሳለቁ ለምን ቁጣህን አታመጣም፡እንዴት በዚ ሰአት ይሳቃል ካሳደጓቹ ባለጌ ቤተሰባቹ ጭምር ልቦና ይስጣቹ።
ኢትዮጵያ ከአሜሪካ ጋር በእድገቱም በእሳቱም ትከሻ ለትከሻ እየተለካካች ነው
አሜርካ Hollywood ታጅባ ሀጥያት ስት ሰራ እኛ በገጀራ በዘረኝነት ታጅበን ስንት ነገር ሰራን ይብለኝ ላሉት እኛ ባዶ መተን ነበር ባዷችን እንመለሳለን🙏 እግዚአብሔር ሆይ አንተ ከፍ በል🙏