0
Please join us 😊
ክቡሩን የሰውን ልጅ ህይወት ለማስቀጠል ቀናችሁን እና ደማችሁን በመለገስ ክቡር የሆነውን የሰው ልጅ ሕይወት ለመታደግ ሁልጊዜ አብረውን ስለሚሆኑ እናመሰግናለን !
ብሩካን የጤና ሀብታም ያድርጋችሁ። ከዚህ ማዕድ ሁሌም አትጉደሉ።
7ኛው ዙር የደም ልገሳ በሀገራችን 20 ከተሞች ጥር 24 እና 25 ይካሄዳል።
Save the date 😍
ኑ በደማችን አዲስ ታሪክ እንስራ