0
በፔንስልቬንያ ዩኒቨርሲቲ እና በፊላደልፊያ የሚገኘው ሞኔል ኬሚካላዊ ሴንስ ሴንተር ያሉ ሳይንቲስቶች ከሁለት አስርት አመት በፊት የሰሩት ጥናት እንደሚያሳየው የወንድን ላብ ሴቶች ከንፈራቸው ላይ ቢቀቡት በሴቶች የስነ ልቦና እና የፊዚዮሎጂ ላይ በጎ ተጽእኖ እንዳለው ደርሰንበታል ብለዋል።
የወንዶች የብብት ላብ የሴቶችን ስሜት ያበራል፣ ውጥረትን ይቀንሳል ፣መዝናናትን ይጨምራል፣የወር አበባ ዑደት ርዝማኔ እና ጊዜ ላይ ተጽእኖ የሚያሳድር የሉቲኒዚንግ ሆርሞን መለቀቅ ላይ ቀጥተኛ ተጽእኖ ያሳድራል ይላል ጥናቱ ።
Via: ፊደል ፖስት
10 comments
ቀጣይ እስኪ አክታችንንስ ቢቀምሱት ምን ይፈጠራል የሚለዉን አጣሩልን 🙏
እሺ እንደዛ እናደርጋለን🗿
ጥናቱን ጃሉድ ነው እንዴ ያጠናው 🙄
ገና ፈሳችን ሁሉ
አይቀርላቸውም…😂🥰
What in the blue freaking hell is this
በጌታ! የሚቀፍ ነገር 😨
ቀጣይ ደግሞ ሴጋችንን ቢቀምሱት ምን ይፈጠር እንደሆን በነካ እጃችሁ አጣሩልን 🤲🤲🤲
ረጋ ብየ ሳስበው አንድ ነገር በአእምሮየ መጣልኝ ፦
ጥናቱን አጠናው የተባለው ሰው በሴቶች ከፍተኛ በደል ደርሶበት ሴቶች በባክቴሪያ እና በተለያዩ microorganisms የተበከለ ላብ ጠጥተው እንዲሞቱ ስለፈለገ እና በዚህ በቀሉን ለማወራረድ ነው ።
አይይይ መግማት መግማማት አለች እማማ ዝናሽ 😒
በነካ እጃቹህ የሴቶችን የብብት ላብ ምን እንደሚያነቃቃ ንገሩነ