0
ወይዘሪት አገው የቁንጅና ውድድር በ85ኛው የአገው ፈረሰኞች በዓል ዛሬ ተካሂዷል። 11 የአገው ቆነጃጅቶች ተወዳድረዋል።
የተደረገውን ብርቱ ፉክክር በማለፍም ቤተልሄም አዳሙ የዓመቱ የአገው ቆንጆ ኾና ተመርጣለች። ለቀጣዩ አንድ ዓመት የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር የባሕል አምባሳደር በመኾን ታገለግላለች።
Via: አሚኮ
5 comments
አሻግሬ ጫረታ እያወጡብህ ነው ቆንጆህን 😂😊
ባል አላት ይሆን ?
ይገባታል
ፍትህ ለአክሱም ባለ ሂጃብ ሙስሊም እህቶቻችን
ዌር ኢዝ ጩባው (ወርቁ…)
ምን ጥቅም አለው ግን ?