0
አርብ አርብ ጠዋት ይነሳና ፡ ረጅም ነጭ ጀለቢያውን ለብሶ ፡ ወደ ኤርፖርት በመሄድ ፡ በልዩ ሁኔታ ዲዛይን ተደርጎ እንደገና ባሰራው የግል አውሮፕላን ጉዞ ይጀምራል ።
…..
ወደ ሳውዲ አረቢያ ።
በቃ ጁምአ ሲሆን የናይጄሪያዊው ቢሊየነር የAbdullahi Bashir haski ፕሮግራም ባብዛኛው እንደዚህ ነው ።
በየሳምንቱ አርብ አርብ ላይ ወደ ሳውዲ ተጉዞ ፡ በታላቁ የመካ መስጊድ ይሰግድና ፡ እዛው ውሎና አድሮ ፡ ቅዳሜ ወደ ሀገሩ ይመለሳል ።
….
በነዳጅ ዘይት ቢዝነስ ላይ የተሰማራው Abdullahi Bashir ገና 37 አመቱ ነው ፡ ሆኖም በዚህ እድሜው እና እንደ ሀብቱ ብዛት በየናይት ክለቡና ሆቴል ከመዞር ይልቅ ፡ ባመነበት እምነት ጠንክሮ ፡ በበጎ አድራጎት ስራዎች ላይ ገንዘቡን በስፋት ፡ እያዋለ በዚህ መልኩ ህይወቱን የሚመራ ፎርብስ የአለም ወጣት ቢሊየነሮች ሊስት ውስጥ የከተተው ባለሀብት ነው ።
…
ልክ ይህን እየጻፍን እያለ የአል ሀጂ አውሮፕላን መካ ደርሳ ይሆናል ።
Via: ዋስይሁን ተስፋዬ
10 comments
💚💚💚
Mashallah
ልክ ይህን Coment እየፃፍኩ እያለ የአል ሀጂ አውሮፕላን መካ ደርሳም ይሆናል።😎🙏
አላህ ለኛም ያድለን 🙏
በቃ ሀብታም ማለት እንዲህ ነው
እና ይሄ ከኢትዮጵያ ኑሮ ጋር ምን ያገናኘዋል ??
CHURCH ቢሆን አሪፍ ነዉ። ምትሉ ሰዎች አድቡ😂😂😂
ማሻአላህ ሃብትን እንዲህ መልካም ነገር ላይ ማዋል ምነኛ ደስ ይላል በአላህ
❤️❤️❤️❤️❤️
እና ምን አድርጉ ነው ያልከን?