banner

ከጅቡቲ የመጣ ድሮን በአፋር ክልል ባደረሰው ጥቃት የሰው ህይወት ጠፍቷል ሲሉ ነዋሪዎች ለፋስት መረጃ ገለፁ። ጥቃቱን አስመልክቶ

ከጅቡቲ የመጣ ድሮን በአፋር ክልል ባደረሰው ጥቃት የሰው ህይወት ጠፍቷል ሲሉ ነዋሪዎች ለፋስት መረጃ ገለፁ። ጥቃቱን አስመልክቶ በኢትዮጵያ መንግስት እስካሁን የተሰጠ መግለጫ የለም።
#FastMereja

10 comments

Tadesse Tilaye January 31, 2025 - 4:37 pm

ጅቡቲ??ገቢዋ እኮ ኢትዮጵያ ነው።

Reply
Ashenafi Amelo January 31, 2025 - 4:38 pm

የኢትዮጵያ የጦርነት ሽታ ገብቶባት ጅቡት ተወዛዎዘች አሉ ብለን ሳንጨርስ የትራንፕ ድሮን እንዳይሆን ምርመራ ይካሄድ አለ ጓደኛዬ

Reply
Osmi Man January 31, 2025 - 4:40 pm

ዛሬ ጫት አልገባም!😌

Reply
Tedros Efrata January 31, 2025 - 4:40 pm

ሰማዩም ምድሩም የኛ ነው ያለኛ ፍቃድ ወፍ እንኳን ብር ቱር አትልም ድንበራችንን ጥሶ ብለውን ነበር እኮ

Reply
Asnake Matebie January 31, 2025 - 4:41 pm

እንድሜ ብልፅግና ገና ብዙ ያደርገናል ጅቡቲም ደፈርችን ገና ገና

Reply
Melak Ferede January 31, 2025 - 4:43 pm

የሀገር ዉስጡ ይበቃን ነበር እኮ

Reply
Tirga Belay January 31, 2025 - 4:44 pm

የአለም መሪ መሆን,ነበረብን ያለው ማን ነበር ለነገረኝ ወሮታ ከፋይነኝ

Reply
Alex Damte January 31, 2025 - 4:45 pm

“እኛ ምን አገባን አአ ነው ያለነው” ይሉን ይሆናል

Reply
Bini Benja January 31, 2025 - 4:51 pm

አብይ አህመድ እሱ የራሱን ህዝብ በድሮን ጅቡቲ በድሮን አረ ጌታ ሆይ ወይ ወሰደው 🥺

Reply
Abie Getnet January 31, 2025 - 4:51 pm

ችግሩ የተፈጠረው ሌላ ሀገር ቢሆን ኖሮ የሚቀድማቸው የለም ለሀገራችን ህዝብ ግን ይሄው ነው ብልፅግና ህዝባችንን ንቆቷል ለህዝባችን ክብር የለውም

Reply

Leave a Comment