banner

Exit Exam ተፈታኝ ተማሪዎች ወለጋ ዩኒቨርሲቲ





10 comments

አፍ ናን February 3, 2025 - 9:32 am

ቅዘናም ትውልድ

Reply
ጥቁር ሀበሻዊ February 3, 2025 - 9:33 am

እነኚ ተመርቀውም ሲወጡ የስልክ ሌባ ነው የሚሆኑት 🙄

Reply
Ekru Sweet February 3, 2025 - 9:34 am

ይፈቀድላቸው

Reply
ወንጌልን የመስበክ ዕዳ አለብን February 3, 2025 - 9:34 am

እባካችሁ ኑ ወደ ኢየሱስ ማንም በኢየሱስ ሳያምን እንዳይሞት ምክንያቱም በኢየሱስ ክርስቶስ አማላጅነት ያላመነ አሁንም በፍርድ ውስጥ ነው በኢየሱስ ክርስቶስ ላሉት ኩኔነ /ፍርድ የለም በሰማይ እንዳትፈረዱ ኑ በንሰሐ 🙏

Reply
አቤነዘር ዘዉዴ February 3, 2025 - 9:38 am

አባታ😂

Reply
Michael Miki February 3, 2025 - 9:40 am

ይሄ ሁሉ የመጨነቅ እኮ ነው ብርሀኑ ነጋ እደዘመዶቹ ሁሉም ነጋዴ እዲሆን ፈልጓል መሰለኝ ☺️

Reply
ፕሮፌሰር ሰቻ ደምሴ February 3, 2025 - 9:41 am

አይዞአችሁን! የጊዜ ጉዳይ እንጂ ከፕላስተር እኩል ሶፍት የሆነ ተለጣፊ ስልክ ይመጣላችኋል

Reply
Abdella A. Yassen February 3, 2025 - 9:42 am

The impact of Ai

Reply
Seenaa Tbyadeta WrgImito February 3, 2025 - 9:43 am

Don’t forget that some Universities permit it!

Reply
Hunegnaw Mekonnen February 3, 2025 - 10:02 am

ተማሪዎች ይህን ባያደርጉ መልካም ነበር።
በጣም የሚገርመው ግን ልጆች ወደ የፈተና ሲገቡ ይህን ያህል ማዋከብ እና ፎቶ አንስቶ ለሚዲያ የፕሮፖጋንዳ መጠቀሚያ ማድረጉ ምንድን ነው ጥቅሙ⁉
በማረጋጋት ስልካቸውን ተቀብሎ በሰላም ወደ የፈተና እንዲገቡ ማድረግ አይሻልም⁉

በእርግጥ ማሰብ ከማይችል የፀጥታ ሀዬል ነኝ ባይ ምን ይጠበቃል‼😭

Reply

Leave a Comment