banner

የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ምልምል ሰልጣኞች በጅግጅጋና በአዋሽ 7 ማሰልጠኛ ማዕከል




10 comments

Biruk Ye Bunå February 5, 2025 - 7:21 am

የእኛ ህይወትም ልክ እንደ ውትድርና ነው 😴

Reply
Wubetu century metal works February 5, 2025 - 7:23 am

ለፈጣን መረጃ ፋስትን ይከተላሉ ።

Reply
Michael Miki February 5, 2025 - 7:23 am

እርግጠኛ ነኝ የደቡብ ልጅ ይበዛል ሶስት ብሔር ለሚሻማበት ስልጣን ሚሊተሪ ውስጥ ግን የደቡብ ልጅ ነው የሚበዛው ☺️

Reply
Dagim Alemayehu February 5, 2025 - 7:25 am

መንግስት ግን ይመቸው🙄😢😳

Reply
Abdi Jemal February 5, 2025 - 7:25 am

ሀገሬ ኢትዮጵያ ክፉ አይንከሽ

Reply
Sol Mohamed Seid February 5, 2025 - 7:25 am

እርግጠኛ ነኝ ወዶ የገባ ካለ የፈረደበት ደቡቤና ወላይታ ነው፤ሌላው በአፈሳ የተያዘ ነው።

Reply
Henok Enoch February 5, 2025 - 7:27 am

አይ የድሀ ልጅ ምናለ እንደኔ ነፍስ ብታቁ ገብታችሁ ከምታልቁ እናንተም ለሀገሬ ነዉ ትሉ ይሆናል አይ ኢትዮጵያ የዘሪቱ ከበደ ዘፈን ትኑር ኢትዮጵያ ትልና ልጆችሽ ወደጦር ሲጋዙ እያየሁ ዛሬም…… አይ ሟች ለማነኛውም አማራ ክልል ዝም ብሎ የተራ ሽፍታ ጦርነት አደለም የሚጠብቃችሁ ለተገፋ ህዝብ ደጀን የሆነዉ ፋኖ ነዉ። የህልውና ጉዳይ ነዉ የፋኖ ትግል ጣልቃ አትግቦ ለአንድ ብሄርተኛ ግለሰብ።

Reply
Warana Wote Girja February 5, 2025 - 7:27 am

ምን ይጠበስላችሁ ታዲያ;እኛን የሚጠብቀን የሠራዊት ጌታ ነፍስ አድን መለዓክቶች ሠራዊት እንጂ የናንተን ነፍስ ገዳይ ቅጥረኛ አንፈልግም።

Reply
Warana Wote Girja February 5, 2025 - 7:30 am

ምን ይጠበስላችሁ ታዲያ እኛን የሚጠብቅ የፈጣሪያችን ነፍስ አድን ጌታ ሠራዊት እንጂ የናንተን ነፍስ ገዳይ ቅጥረኛ ፖሊስ ሆነ ሠራዊት አንፈልግም።

Reply
እዮብ መኮንን February 5, 2025 - 7:31 am

የዶሮ እርባታ የተፈለፈሉ ጫጩቶች ነው የሚመስሉት

Reply

Leave a Comment