banner

ለ15 ቀን ለኢትዮጵያ እንዲጸለይ ታወጀ

#FastMereja I በመሠረተ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን ባሉት ቀጣናዎች፣ ክልሎች እና አጥቢያዎች በሙሉ አገራችን ኢትዮጵያን አስመልክቶ ከየካቲት 1 ጀምሮ እስከ 15 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ በጌታ ፊት ጸሎት እንዲደረግ በመሠረተ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን አስተዳደር መሪዎች ጉባኤ ተወስኗል::

10 comments

Fidorya Yared February 5, 2025 - 3:15 pm

የምስቁ ሰዎች ግን ምናዊ ናችሁ 🤔🤔🤔🤔🤔

Reply
Esu Arsenal Cr February 5, 2025 - 3:16 pm

ምንን በማስመልከት

Reply
Enuka Kulche February 5, 2025 - 3:17 pm

እየቃምን ብንፀልይ ችግር አለው🤗

Reply
Taree Zetseat Ergeno February 5, 2025 - 3:17 pm

እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያና ህዝቦቿን አስባት ይቅር በላት

Reply
Jemal Abdela February 5, 2025 - 3:18 pm

ባለፈው የፀለይነውስ ?

Reply
Tamirat Tadesse February 5, 2025 - 3:18 pm

the best measage

Reply
Kefale Atalel February 5, 2025 - 3:19 pm

ጸሎቱ ምንን አስመልክቶ ነው ብላችሁ ለተወዛገባችሁ ኢትዮጵያንም የሎሳንጀለስ እጣ ይደርሳታል የሚለውን የፓስተር በደዊ ትንቢትን ለማስቀረት ታልሞ የተዘጋጀ ነው። አመሰግናለሁ

Reply
Yodahe Zewude February 5, 2025 - 3:20 pm

አሁን ይሄን ፖስት ግን የሳቅ ሪያክት ምታደርጉ ግን ቼክ ተደረጉ

Reply
Biniam Leliso February 5, 2025 - 3:21 pm

እግ/ር ይታረቀን!🙏

Reply
Jawi Fira Oromoo February 5, 2025 - 3:21 pm

ደፋሩ ማንግስታችን ሁሉንም በ አዋጅ ጨርሶ አሁን ፀሎትን በ አውጅ ፓርላማ ላይ አስገዳጅ ሊያደርግ ነው በርታ መንግስት

Reply

Leave a Comment