0 የመቄዶንያ የገቢ ማሰባሰቢያ 101 ሚሊዮን ብር ደረሰ በሚያስደንቅ ፍጥነት እየተከናወነ የሚገኘው የመቄዶንያ የገቢ ማሰባሰቢያ 101 ሚሊዮን ብር፣ በዜልና ካሻ-አኘ የገንዘብ ማስተላለፊያ 275,000 ዶላር፣ እንዲሁም በጎፈንድ ሚ ደግሞ 111, 003 ሺ ዶላር በላይ የተሰበሰበ ሲሆን በመርሃ ግብሩ በርካታ ልብ የሚነኩ ስጦታዎች እየተደረጉ ነው። በተወዳጇ አርቲስት እፀህይወት መሪነት የተያዘው የቀለበት ቻሌንጁ እንደቀጠለ ነው፡፡ ያስጀመረን ያስጨርሰናል!
5 comments
5 ቢልዮን ብሎ እቅድ መያዝ እብደት ይመስለኛል በአንድ ወር ይህን ማሳካት እማይቻል ነው
That’s good
በእውነቱ ደሰ ይላል መንግስት ግን ብሩ እንደያጭበረበረው
5B እስክትደርሱ ቢያንስ ለኔ 1Mኑን በታማኝነት አበድሩኝና ሰርቼ ልለወጥበት ከዛ ካሰባችሁት ስትደርሱ ልመልስላችሁ ተያዥም ካስፈለገ አለኝ አመሰግናለው 🙏
ተባረኩ