banner

በሰሜን አሜሪካ በዋሽንግተን ዲሲ እና አካባቢው (ዲኤምቪ) የህወሓት 50ኛው የወርቅ ኢዮቤልዩ ተከበረ።

#FastMereja

10 comments

የሸገር አርበኛ February 9, 2025 - 7:56 am

የደም ነጋዴዎች

Reply
Hamud Adem February 9, 2025 - 7:57 am

የናንተ ፖለቲካ የስንቱ ምስኪን ደሃ ሰው ሂወት ተገብሮበታል ይሄን ሁሉ ዓመት ህሊናቹህ ሲወቅሳችሁ ይኑር

Reply
Antish Abdi February 9, 2025 - 7:57 am

ነብስ ይማር😂

Reply
Ones Love February 9, 2025 - 7:58 am

50 የብርሃን አመታት 🤣

Reply
Mi Nte February 9, 2025 - 7:58 am

ቅርብ ጊዜ አይደል እንዴ ያለፉት 27 ዓመታት ስንል የነበረው ከምኔው 50 ደረሰ

Reply
Yared Yada Gebrehiwot February 9, 2025 - 8:01 am

Happy anniversary 🥰🥰

Reply
Shewangizew Birhanu Wolde February 9, 2025 - 8:02 am

ከደደቢት በረሃ ከወጣችሁበት ጊዚ ከሆነ ይሆናል ።

Reply
Tesfatsion Daniel February 9, 2025 - 8:02 am

50 የጦርነት አመት 👋

Reply
Hailay Araya February 9, 2025 - 8:02 am

ያሳዝናል 💔💔💔
ህዝባችን ሰላም አጥቶ በረሃብ እየተሰቃየ ነው ። እነሱ አሜሪካ አገር ሆነው የህዝብ ገንዘብ እየተጫወቱበት ነው ።😭😭😭😭😭

Reply
Ram Ram February 9, 2025 - 8:03 am

ደደቦች የማትሰለጥኑ

Reply

Leave a Comment