0
የፍቅር ስጦታችንን ለእናታችን ለቅድስት ኪዳነ ምህረት
#Ethiopia | በጉራጌ ሀገረ ስብከት በሀዋርያት ከተማ በቅርብ ርቀት የሚገኝ የእናታችን ነጌጃ ደብረ ምህረት የቅድስት ኪዳነ ምህረት ቤተክርስቲያን ነው።
በህይወታችሁ፣ በኑሯችሁ፣ በትዳራችሁ እንዲሁም በስሥራ ማጣት አለሁ ልጆቼ ያለቻችሁ ምዕመናን እናታችን ኪዳነ ምህረት የድረሱልኝ ጥሪ ታሰማለች።
ውድ ኦርቶዶክሳውያን፤
ወንድም እህቶቻን በመላው ዓለም ያላችሁ ሁሉ እንረባረብ
[ 200 ብር ለኪዳነ ምህረት ]
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
1000133121947
እነጌጃ ኪዳነ ምሕረት ቤተክርስቲያን
የቤተክርስቲያኑ አካውንት የተቻለንን እናድርግ
በዚህ ስልክ ይደውሉ ይላኩልን
+251-910-844151


