banner

ለላይፍላይን አዲስ ቤተሰቦች ሁሉ፤

ላይፍ ላይን አዲስ ላለፉት በርካታ አመታት ከ 5,000 በላይ ለሆኑ ቤተሰቦች ውጤታማ የሆነ የቤት ለቤት ህክምና ክትትል ስንሰጥ ቆይተናል። በዚህም ከ200 በላይ ለሚሆኑ የጤና ባለሙያዎች የሰራ እድል ፈጥረናል። የዚህ ጥረታችን ውጤት በሆነው Great Rift Vally Summit የሰራ ፈጣሪዎች ውድድር ላይ ተሳትፈን 50,0000.00 ዶላር ለመሸለም የመጨረሻው ዙር ላይ እንገኛለን። ይህንን ውድድር በማሸነፍ ስራችንን ይበልጥ ለማስፋፋት እና በርካታ ህሙማንን ለማገልገል እንዲሁም ለብዙ የጤና ባለሙያዎች የስራ እድል ለመፍጠር የሚያስፈልገንን የእናንተ የላይፍላይን ቤተሰቦች ድምፅ ነው።

💉በላይፍላይን አዲስ ህክምና ላገኛችሁ እና በአገልግሎታችን ለተደሰታችሁ ተጠቃሚዎች እና ቤተሰቦች፤
💉በላይፍላይን ኢዲስ ስር የምታገለግሉ የህክምና ባለሙያዎች፤
💉በአገልግሎታችን የምትተማመኑ ቤተሰቦቻችን፣
💉የስራ ባልደረቦቻችን እንዲሁም ለጤናው ዘርፍ መሻሻል የምናበረክተውን አስተዋፅኦ ለምትደግፉ የላይፍላይን ቤተሰሶች በሙሉ፣

ከዚህ ስር ያለውን ሊንክ ተጠቅመን ላይፍላይንን በመምረጥ ወዳጅነትዎን ያሳዩን።
https://vote.grvsummit.com/

Leave a Comment