banner

የባጃጁ ባለቤት ተገኘ

#FastMereja I ከሳምንት በፊት አንድ ባጃጅ በሰሜን ሸዋ ተጥላ ተገኝታለች ባለቤት ነኝ ያለ መጥቶ መውሰድ ይችላል ብለን በአከባቢው የደረሰንን መልዕክት ፖስት አድርገን ነበር፣ የባጃጁ ባለቤት አለው እኔ ነኝ ብሎ አድራሻ ተቀብሎ እነሆ ዛሬ ከደብረብርሃን ከተማ ከአፄ ዘርያዕቆብ ክ/ከተማ ፖሊስ ፅ/ቤት ቀርበው ተረክበዋል።



4 comments

Eldana Yirga February 12, 2025 - 11:12 am

ዝም ብሎ እኮ ነው እንጂ እቺን ሽጦ ቆንጆ ጫማ መግዛት ይሻላል

Reply
Behredin Mensur February 12, 2025 - 11:14 am

ቤንዝል ተወዶበት ጥሏት ነዉ 😂

Reply
Fourty Spring February 12, 2025 - 11:20 am

🤣🤣🤣🤣🤣🤣 አይ ኑሮ ፣ ያንተው አገላለጽ ተመቸን ከትከሻዬ ውረጂ ይመስላል

Reply
Màŕķ Çj February 12, 2025 - 11:23 am

የጣለበት ምክንያት ?

Reply

Leave a Comment