banner

የአርቲስት ይገረም ደጀኔ ልጅ አስቴር ይገረም ደጀኔ ከቤተሰብ ከሚሰጣት ያጠራቀመችውን 10,000 ብር ለመቄዶኒያ በስጦታ ሰጠች፡

የአርቲስት ይገረም ደጀኔ ልጅ አስቴር ይገረም ደጀኔ ከቤተሰብ ከሚሰጣት ያጠራቀመችውን 10,000 ብር ለመቄዶኒያ በስጦታ ሰጠች፡፡

ያስጀመረን ያስፈፅመናል!!!




10 comments

Mico Di Ihite February 15, 2025 - 7:06 am

አግብታ ይሁን

Reply
Gal Tewiye February 15, 2025 - 7:06 am

እግዝአብሔር ይስጣት

Reply
Totot Mena February 15, 2025 - 7:07 am

የሰጠ አብዝቶ ይስጠው።
የሚሰጡ እጆች የተባርኩ ናቸው።

Reply
Alemayehu Osheno Godebo February 15, 2025 - 7:07 am

የአባት ደግነት የተላበሰች ደግ ልጅ

Reply
Fruit Berhanu February 15, 2025 - 7:07 am

ጎበዝ

Reply
Elsabeth Tefera February 15, 2025 - 7:08 am

የመልካም ወላጅ ልጅ ምን ግዜም መልካም ነው የሚሆነው።
ቤተሰብ ጥሩ ለመዝራት ሞክሩ።

Reply
Mulatu CR Muleta February 15, 2025 - 7:09 am

ያጠራቀመች
ከከከከከከከከ
ልጅቷን ለማስተዋወቅ ተፈልጎ ነው😁

Reply
እዮብ መኮንን February 15, 2025 - 7:10 am

እውነትም አስጤር

Reply
Rutha Tenkir February 15, 2025 - 7:10 am

ልጅ ቤተሰቡ ነው የሚመስለው
መልካም ቤተሰብ ያሳደገው
መልካም እና ደግ ልጅ ይሆናል
እግዚአብሔር አምላክ በሰፊው ይስጣት 🥰

Reply
Jawii Odaa February 15, 2025 - 7:12 am

ጥሩ ነው
ግን በምሰጥረ ለፋንደም መረጃ መወሉ
አያጠረጥረም

Reply

Leave a Comment