0 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተሰናባቹን የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ሙሳ ፋኪ ማሃማትን እና ተሰናባቿን ምክትል ሊቀ መንበር ዶክተር ሞኒክ ንሳንዛባጋንዋን በአፍሪካ ኅብረት 38ኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ በተሳተፉት የሀገር መሪዎች የእራት ግብዣ ላይ በክብር ሸልመዋል። #PMOEthiopia
10 comments
ምስኪኑ የኢትዮጵያ ህዝብ በጦርነት እና በድርቅ በተለያየ ቦታ እየተሰቃየ ምንም ድምፅ የማይሆነው የአፍሪካ ህብረት አዲስአበባ መካሄዱ ለኛ ምንድነው ጥቅሙ?😎 ምንም!
😁😁😁 አይ የአፍሪካ መሪዎች እንዴው ምን ጉድ ናችሁ?
Why he was Partnership of Abey Regim leaders of acting Genocide in Ethiopia!!!!
ስለ አፍርካ መልካም ነገር ምን ስርቶ ነዉ የተሰናበቱት?
አብዱኪያር ምን ሆኖ ነበር fast🤔
😂😂😂
ጉልቻ ቢቀያየር ወጥ አያጣፍጥም ጉልቻ ራሱ ከአፍሪካዊያን መሪዎች ብዙ ጥቅም አለው የአፍሪካ ችግሮች መሪዎቿ ናቸው
እንኳን በደህና ሄዱ…ቻዎ🙌🙌
ያፍሪካ መሪዎች ሁሉንም ተመሳሳይ ናቸዉ ከጋዳፊ በስተቀር በዜጎቻቸው ደም የሚጨፍሩ ዳቢሎሶች ናቸው ትራንፕ ሰው መሰለው አይታዩኝም ብሏቸዋል
በሰሜኑ ጦርነት ወቅት የንፁሀን መጨፍጨፍን እንደ ተቋም ስለደገፈለትና የህግ ማስከበር ዘመቻ ተብሎ እልቂት ሲታወጅ አራጋቢ ስለሆነለት ነው የሸለመው ።