0
#FastMereja I በሀላባ ዞን ዌራ ዲጆ ወረዳ በሚቶ ዱበላ ቀበሌ በዛሬው ዕለት የካቲት 17/2017 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ሰዓት ላይ ለግዜው ምክንያቱ ባልታወቀ ክስተት 6 የሳር ቤቶች መውደማቸው ተገለፀ።
በዌራ ዲጆ ወረዳ በሚቶ ዱበላ ቀበሌ በዛሬው ዕለት ከቀኑ 8:00 ሰዓት ለግዜው ምክንያቱ ባልታወቀ ክስተት 6 የሳር ቤቶች መውደማቸው ተገልጿል።
በአሁኑ ሰዓትም የእሳት አደጋው ወደ ሌሎች አከባቢዎች እንዳይተላለፍ በአከባቢው ህብረተሰብ የመከላከል ተግባር እየተከናወነ መሆኑን ከስፍራ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል ሲል የዌራ ዲጆ ወረዳ የኮሚዩኒኬሽን ነው የዘገበው።
#ዜና

