banner

ፈረስ ትራንስፖርት የመነሻ ዋጋን በ30 ብር ጨመረ

#FastMereja I በከተማዋ በስፋት አገልግሎት የሚሰጠው ፈረስ ታክሲ የመነሻ ዋጋውን በ30 ብር መጨመሩ ተሰማ። ይህ ጭማሪ ከዚህ ሳምንት ጀምሮ ተግባራዊ የሆነ ሲሆን፣ የመነሻ ዋጋው ከ100 ብር ወደ 130 ብር ከፍ ብሏል።

የፈረስ ታክሲ አሽከርካሪዎች ለዚህ የዋጋ ጭማሪ ምክንያቱ የነዳጅ ዋጋ መጨመር እና የውጭ ምንዛሪ ማሻሻያ ሊሆን እንደሚችል አስረድተዋል።

አሽከርካሪዎቹ ለረጅም ጊዜ ለሚመለከታቸው አካላት የዋጋ ማሻሻያ ጥያቄ ቢያቀርቡም ምላሽ ሳያገኙ በመቅረታቸው በርካታ አሽከርካሪዎች ወደ ሌሎች ተመሳሳይ አገልግሎት ሰጪ ኩባንያዎች መሄዳቸው ተጠቁሟል።

ዘገባው የካፒታል ነው።
#ቢዝነስ

10 comments

Mêqüanint Gödö March 18, 2025 - 2:23 pm

እስካሁን ካሉት ሜትር ታክሲዎች #ፈረስ ምርጥዬ ነው።

Reply
Besufekad El March 18, 2025 - 2:25 pm

ዋናው ተሳፋሪ ነው ስራ ሚሰጣቸው ወደ ሌላ ሚቀንስ ስለ ምንሄድ የራሳቸው ጉዳይ

Reply
Keenboon Sabaa March 18, 2025 - 2:27 pm

Yimechew

Reply
Aynet Tube March 18, 2025 - 2:27 pm

አህያስ ይሄን ሲሰማ ምን አለ 🤔

Reply
Hayim Ril March 18, 2025 - 2:29 pm

የአህያ ይጠቀሙ 😄

Reply
Dawit L Yohannes March 18, 2025 - 2:31 pm

Uninstall ላርገዋ 😏

Reply
Abdi Sherfa March 18, 2025 - 2:34 pm

አንበሳ እየለ የምን አህየ አመጠህብን

Reply
Asdesach Fikadu March 18, 2025 - 2:34 pm

በቅሎ ትራስፖርት በቅርብ ቀን በሁሉም ከተሞቻችን ይጠብቁን!

Reply
Sham Kind March 18, 2025 - 2:35 pm

ፈረስ አሪፍ ኡበር ነበር .. 😔

Reply
Faf HB March 18, 2025 - 2:36 pm

የ feres ቀርተው የ አህያ ብንጠቀምስ እንደ ሀሳብ 🙄

Reply

Leave a Comment