banner

የኮሪደር ልማት ላይ ጉዳት ያደረሱ 13 ከብቶች በቁጥጥር ስር ዋሉ

#FastMereja I በቦሌ ቡልቡላ 13 ከብቶች የኮሪደር ልማት ላይ ጉዳት በማድረሳቸው በቁጥጥር ስር ውለው የከብቶቹ ባለቤቶች ለእያንዳንዳቸው ከብቶች 5ሺ ብር በጠቅላላ 65,000 ብር በቅጣት እንዲከፍሉ ከተደረገ በኋላ ተለቋል።

የወረዳው ደንብ ማስከበር ጽ/ቤት ማህበረሰቡ ከመሰል ድርጊት እንዲቆጠብ አሳስበዋል ።

10 comments

መቅዲ አባቴ ወድሃለሁ April 18, 2025 - 9:20 am

ይሄ የቤተሰብ ጉዳይ ነው ጣልቃ አንገባም😥😥🤲🤲🤲

Reply
Chuchu Getinet April 18, 2025 - 9:21 am

ተጨማሪ የቀጠሮ ቀን እንዳይባል!😁😁😂🙄

Reply
Melaku Mele Yirgalem April 18, 2025 - 9:21 am

የነዚህ ስጋ ነው ኪሎ 450 ብር የተባለው 🤔🙄

Reply
Kinfe Gabriel April 18, 2025 - 9:23 am

13 ከብቶች በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተደረገባቸው ነው አለማለትህ እራሱ 😁

Reply
Xavier replies በአማርኛ April 18, 2025 - 9:23 am

ለበአል ስንት ሆዱን ያሰፋ አለ
ፍትህ ለከብቶቻችን

Reply
Šami Øşe April 18, 2025 - 9:26 am

አረ ተውት አታስቁኝ😂

Reply
Leli Habeshawit April 18, 2025 - 9:26 am

ከብትም በዋስ ተፈታ😳

Reply
Money is lord April 18, 2025 - 9:26 am

መቀጣት ኣለባቸው እነዚ ፀረልማት

Reply
Yordi Hagos April 18, 2025 - 9:30 am

ወንድም በወንድሙ ላይ🤲😔

Reply
Addisu Musse April 18, 2025 - 9:30 am

ግን ፓርላማ ሚገቡ ነው የሚመስሉት ተወያይቶ የሚያፀድቁት ነገር ሳይኖር አይቀርም!!

Reply

Leave a Comment