0 #FastMereja I ሚጁ ኮፊ ለ300 አቅመ ደካማ ዜጎች የፋሲካ በዓል ምክንያት በማድረግ ዘይት፣ ዱቄት እና ዶሮ ድጋፍ አድርጓል። ሚጁ ኮፊ አሪፍ ቡና አዘጋጅቶ ለህዝቡ ማቅረብ ብቻ ሳይሆን አብረን ለምንኖረው ማህበረሰብ ድጋፍ ማድረጋችን ከፍተኛ ደስታ ነው የሚሰማን ሲሉ የሚጁ ኮፊ ስራ አስኪያጅ ወ/ሮ ሜቲ አብዲሳ ገልጿል።