0 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ ምሽት በብሔራዊ ቤተመንግሥት በተካሄደ ሥነሥርዓት የኢትዮጵያን ታላቁን የክብር ኒሻን ለቢል ጌትስ ሸልመዋል። ይኽ የከበረ ሽልማት የጌትስ ፋውንዴሽን ባለፉት 25 አመታት በኢትዮጵያ ላበረከታቸው አሻጋሪ ሥራዎች እና ታላላቅ ዘመን ተሻጋሪ በጎ ተፅዕኖዎችን ያከበረ ነዉ። #FastMereja
10 comments
Laza nw hiwotin malaminat😢. Minm sayisera ehen yemesele shilimat sikebel ayaschilenm.
ላለው ይጨመርለታል 🤭🥴
ቀለበቷንስ አላሰሩለትም🤗በእርስዎ መጀን🤣🤣
እኔ እደዚ ሰውዬ የወረደ ማንነት የለው ሰው አይቼ አላቅም ህፃን
እንዴ ወደ ጨረቃ አልሔደም 🤨🤨
Gmo ሀገር ውስጥ ለማስስፋፋት እና ካንሰር በካንሰር ሊያረገን ስላሰበ😭
የኢትዮጵያን ገንዘብ ላብ እና ደም መሸለም ብርርቅቅነው እንዴ
Jiro’ya buxane Gobbuwara beeheemmo yeenna tu baloommohena Balaxxootie Yaannoha lawanno aaddichi😆
የማያልፍለት ደሃ ሀብታም ይሸልማል
አሉ አቶ ሀበጀ በለው🤣
አይዟችሁ ሽልማቱ በስንዴ ተቀይሮ ይመጣልናል😅