0
#FastMereja I በአፍሪካ መዲና አዲስ አበባ የተለያዩ ሁነቶች ይዘጋጃሉ ዝግጅቱን የሚመጥን ስራዎችን የሚሰሩ ግለሰቦች ድርጅቶች በባትሪ እየተፈለጉ ስራቸውን ይሰራሉ።
አሁን በርካታ ሴቶች ሜካፕ ሲፈልጉ ቃልኪዳን ፍርዱ “ቃል ሜካፕ ት/ቤት” የመጀመሪያ ምርጫቸው ሆኗል። ከደቡብ አፍሪካ የመጣችው አንዲት CEO በሸራተን አዲስ ለስራ ጉዳይ ማረፊያዋን አድርጋ ነበር ሜካፕ የምትሰራ ስትፈልግ ቃልኪዳንን አገኘቻት ቃልም እንደዚህ አስውባ ሰራች ለሜካፕ ስራውም 1000 ዶላር ከፍላታለች።




5 comments
ጉል ወላ😂😂😂😂😂😂
በርቺ እህታለም። የሰራ ይለፍለት።
በዚህ ብርማ እኔ ቆንጆ አድርጌ ስዕል እሰራላት ነበር። ተሸወደች
Kal gn agbitalech 😔😔
140000 🇪🇹 birr 😭