banner

የቀድሞ ተማሪዎች ለመምራቸው ሞተር ሳይክል ሸለሙ

#FastMereja I በዌራ ዲጆ ወረዳ የበሸኖ መጀመሪያ ደረጃና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የቀድሞ ተማሪዎች ለ11 አመታት በሁለቱም ትምህርት ቤት ላስተማራቸው ለሒሳብ መምህራቸው ለመምህር ብርሃኑ ደበሌ የኤሌክትሪክ ሞተር ሳይክል ገዝተው ስጦታ አበርክተዋል።

መምህር ብርሃኑ ደበሌ በበኩላቸው በበሸኖ የመጀመሪያና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ባስተማሩባቸው የህይወት ዘመናት በርካታ ደስ የሚሉ ውጣ ወረዶችን ያሳለፉ እንደሆነ ተናግረዋል።

እኔም ተማሪው ነኝ አማስግኑልን በማለት መረጃውን ያደረሰን ናሙስ አባባ ነው




1 comment

Betesayda Nigussie June 22, 2025 - 7:51 pm

እግዚአብሔር ይባርካቸው ❤

Reply

Leave a Comment