banner

በእንግሊዝ ለንደን ተወዳጁ ድምጻዊ አብዱ ኪያር የሙዚቃ ኮንሰርት ነበረው በኮንሰርቱ ላይም በለንደን እና አከባቢው የሚገኙ የአብ

በእንግሊዝ ለንደን ተወዳጁ ድምጻዊ አብዱ ኪያር የሙዚቃ ኮንሰርት ነበረው በኮንሰርቱ ላይም በለንደን እና አከባቢው የሚገኙ የአብዱ ኪያር አድናቂዎች ታድሟል። በሚያሳዝን ሁኔታ አብዱ ኪያር የተወሰነ ዘፈኖችን ከዘፈነ በኋላ በታዳሚው መካከል በተፈጠረ ግጭት ምክንያት ኮንሰርቱ ተቋርጦ ተበትኗል።

እኛ ለመዝናናት ነው የመጣነው ግጭቱን የፈጠሩት ሰዎች ከትላልቅ ሰዎች የማይጠበቅ ነገር ነው ያደረጉት በጣም ያሳዝናል ሲሉ የኮንሰርቱ ታዳሚ የነበሩት ለፋስት መረጃ በተፈጠረው ነገር ማዘናቸውን ገልጿል።

#ሾውቢዝ #FastMereja

Leave a Comment