0 ዛሬ IMF ጻጉሜ ወርን ሰርዟት አለ በማለት አንዳንድ ግለሰቦች ለቀልድ የለጠፉት የእንግሊዘኛ ጽሁፍ በርካታ ሰዎች እንደትክክለኛ መረጃ ወስደውት ዜና አድርገው አንብበውታል፣ ከማህበራዊ ሚዲያ ወርዶ በየታክሲው፣ በየካፌው፣ በየቤቱ መነጋገሪያ ሆኖ አምሽቷል። ለማንኛውም መረጃው ግለሰቦች ለቀልድ የፃፉት እንጂ ከተቋሙ የወጣ ነገር የለም። #FastMereja
1 comment
ጳጉሜ 2 የተወለድኩት ወደ መስከረም ላዞረው ነዋ 😭😭