0
#FastMereja – ጋሞ ልማት ማህበር 30 ሰዎችን የመጫን አቅም ያለው “ባይራ” የተሰኘውን የሞተር ጀልባ በግዢ አስገባ!
የጀልባ ትራንስፖርቱ መነሻውን ከአዞ ራንች አባያ ሃይቅ ጀምሮ ወደ ሞጬ ደሴትና ነጭ ሳር ዜብራ መንደር እንዲሁም ወደ ከስር አንዱ የፑራ ደሴቶች ከዛም መዳረሻውን ግዲቾ ባይሶ እና ሺግማ መንደር እንዲሁም እስከ ዲላ ድረስ እንደሚያደርግ የጋሞ ልማት ማህበር ም/ዋና ሥራ አስፈፃሚ የቢዝነስ ዘርፍ ኃላፊ አቶ ማሩ ሞታ ገልጸዋል::
በቀጣይ የጭነት ጀልባም (Cargo) ግዥ ለመፈጸም መታቀዱንም አቶ ማሩ ገልጸዋል::
#ማህበራዊ

10 comments
Sint ken fejebat
echin demo ket ametachuat
🫡🤙
ስንት ቀን ፈጀባት… 😄
ጣና ነሽ ከምነው ወለደች 😂
መልካም
ደሞ መጡ😁
ጣና ነሽ ከምኔው አግብታ ወለደች 🤔🤧
ደሞ ሌላ 😌
ይቺንስ እኔ ተሸክሜ በወሰድኩላችሁ